本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:31 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)31 አሁንም አንቺ እግዚአብሔርን የምትፈሪ ሴት ነሽና እግዚአብሔር ዝናምን ያዘንምልን ዘንድ፥ ኵሬያችንም ይመላ ዘንድ፥ እንግዲህ ወዲህም እንዳንጠማ ለምኝልን።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)31 አሁንም አንቺ እግዚአብሔርን የምትፈሪ ሴት ነሽና ጌታ ዝናብ እንዲልክና ጉድጓዳችንን ሁሉ እንዲሞላ ጸልይልን፤ ከዚያ ወዲህም አንዝልም።” 参见章节 |