本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:30 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)30 ነገር ግን ሕዝቡ ፈጽመው ተጠምተዋልና እንዳሉን እናደርግ ዘንድ ዘበዘቡን፤ ልንለውጠው የማይቻለንን መሐላ አመጡብን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)30 ነገር ግን በጣም የተጠማው ሕዝብ ቃል የገባነውን እንድንፈፅም አስገደዱን፥ የማንተላለፈውን መሐላ አመጡብን። 参见章节 |