本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)3 ነዶ ከሚያስሩ ሰዎች ጋራ በእርሻ ውሏልና ራሱን ምች መታው፤ ታምሞ ተኛ፤ በሀገሩ በቤጤልዋም ሞተ፤ እንደ አባቶቹም በሀገሩ በዶታይምና በበላሞን ባለ ቦታ ቀበሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)3 በእርሻ ውስጥ ነዶ ከሚያስሩ ሰዎች ቆሞ ሳለ ራሱን ንዳድ መታው፥ ታምሞ ተኛ፤ በገዛ ሀገሩ በቤቱሊያ ከተማ ሞተ፤ በዶታንና በባላሞን መካከል በሚገኝ እርሻ ውስጥ ከአባቶቹ ጋር ቀበሩት። 参见章节 |