本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:27 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 እነርሱንም በፈተናቸውና ልቡናቸውን በመረመረ ጊዜ እኛን የበደለን አይደለም፤ እግዚአብሔር የሚቀርቡትን ሰዎች ይቅር ይላቸው ዘንድ ነው እንጂ፥ ሊያጠፋቸው አይደለምና።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 ልባቸውን ለመመርመር እንዳደረገው እኛን በእሳት አልፈተነንም፥ ወይም አልተበቀለንም፤ እግዚአብሔር ወደ እርሱ የሚቀርቡትን ሊገሥጻቸው ይቀጣቸዋልና። 参见章节 |