Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 8:26 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

26 ለአ​ባ​ቶ​ቻ​ችን ያደ​ረ​ገ​ውን ሁሉ አብ​ር​ሃ​ምን እንደ ፈተ​ነው፥ ይስ​ሐ​ቅ​ንም እንደ ፈተ​ነው፥ ያዕ​ቆ​ብ​ንም የእ​ና​ቱን ወን​ድም የላ​ባን በጎች ሲጠ​ብቅ በሶ​ርያ መስ​ጴ​ጦ​ምያ እንደ ፈተ​ነው አስቡ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

26 አብርሃም ላይ ያደረገውንና ይስሐቅን እንዴት እንደ ፈተነው፥ በያዕቆብም ላይ በሶርያ መስጴጦምያ የእናቱን ወንድም የላባን በጎች በሚጠብቅበት ጊዜ ምን እንደ ደረሰበት አስታወሱ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 8:26
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告