本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:24 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)24 “አሁንም ወንድሞቻችን ሆይ፥ ለባልንጀሮቻችን ንገሩአቸው፤ እኛን ያዳምጣሉና፥ ልቡናቸውም ወደ እኛ ተሰቅሏልና፥ መሠዊያዉና ቤተ መቅደሱም በእኛ ጸንቶ ይኖራልና። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)24 ስለዚህ ወንድሞቼ ሆይ፥ ለወንድሞቻችን ምሳሌ እናሳያቸው፥ ሕይወታቸው በእኛ ተደግፏልና፥ የቤተ መቅደሱና የመሠዊያው ኃላፊነት በእኛ ላይ አርፏልና። 参见章节 |