ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
21 እኛ በተያዝን ጊዜ ይሁዳ ሁሉ ይያዛል፤ ንዋየ ቅድሳታችንም ይዘረፋል፤ በመቅደሱም መርከስ ከአንደበታችን ይመረመራል።
参见章节 复制
21 እኛ ከተያዝን ይሁዳ በሙሉ ትያዛለች፥ መቅደሳችን ቦታችንም ይዘረፋል፥ በመርከሱም ደማችንን ይፈልገዋል።
参见章节 复制