本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 እኛ ግን ያለእርሱ ሌላ አምላክ አናውቅም፤ ስለዚህ እኛን ወይም ወገኖቻችንን ቸል እንደማይለን በእርሱ እናምናለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 እኛ ግን ከእርሱ በቀር ሌላ አምላክ አናውቅም፥ ስለዚህ እኛን ወይም ወገኖቻችንን እንደማይንቀን ተስፋ እናደርጋለን። 参见章节 |