Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 8:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 “በዘ​መ​ና​ችን ወይም ዛሬ በቀ​ድሞ ዘመን እንደ ተደ​ረገ ከእኛ መካ​ከል ወገ​ንም ቢሆን፥ ነገ​ድም ቢሆን፥ ከተ​ማም ቢሆን፥ መን​ደ​ርም ቢሆን በሰው እጅ ለተ​ሠሩ ጣዖ​ታት ለመ​ስ​ገድ የተ​ነሣ የለ​ምና።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 በቀድሞ ዘመን እንደ ተደረገ በትውልዳችን ወይም በእነዚህ ቀኖች፥ ነገድ ወይም ጐሣ ወይም ሕዝብ ወይም ከተማ፥ ከእኛ መካከል በእጅ የተሠሩ አማልክትን ሊያመልክ የተነሣ የለም።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 8:18
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告