ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
17 ነገር ግን ከእርሱ የምትገኝ ድኅነትን ደጅ ጥኑ፤ ቃላችንንም ሰምቶ ይረዳን ዘንድ ይፈቅድ እንደ ሆነ ለምኑት።
参见章节 复制
17 ስለዚህ ማዳኑን በመጠባበቅ ሳለን እንዲረዳን እንጥራው፥ የሚያስደስተው ከሆነ ድምጻችንን ይሰማል።”
参见章节 复制