本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 እግዚአብሔር እንደ ሰው የሚጨክን አይደለምና እንደ ሰውም የሚቀየም አይደለምና፥ እናንተ አምላካችን እግዚአብሔርን አትፈታተኑት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 በጌታ አምላካችን ሐሳብ ላይ የማረጋገጫ ዋስትና አታድርጉ፥ ምክንያቱም እግዚአብሔር እንደ ሰው የሚያስፈራሩትና እንደ ሰው ልጅ በመደለያ የሚታለል አይደለም። 参见章节 |