ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
12 አሁንም በዚች ቀን እግዚአብሔርን የምትፈታተኑት፥ በእግዚአብሔርና በሰው መካከል የተነሣችሁ እናንተ፥ ምንድን ናችሁ?
参见章节 复制
12 ዛሬ እግዚአብሔርን የምትፈታተኑና በሰዎች መካከል እንደ እግዚአብሔር ሆናችሁ የምትቆሙ እነማናችሁ?
参见章节 复制