本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 8:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ገንዘቧን ሁሉ የምትጠብቅ ሞግዚትዋንም ልካ ዖዝያንን፥ ከብሪኒንና ከርሜኒን፥ የከተማዋንም ሽማግሌዎች ጠራቻቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የንብረቷ ሁሉ አስተዳዳሪ የነበረችውን ሴት፥ ዑዚያንን፥ ካብሪስንና ካርሚስን፥ የከተማዋን ሽማግሌዎች እንድትጠራላት ወደ እነርሱ ላከቻት። 参见章节 |