9 እንዲህም አሉት፥ “አቤቱ በሠራዊትህ ላይ ጥፋት እንዳይሆን ቃላችንን ስማ።
9 ጌታ ሆይ በሠራዊትህ ላይ እልቂት እንዳይመጣ የምንነግርህን ስማ፤