本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 የከተሞቻቸውን መግቢያ ያዩ ዘንድ፥ የውኃቸውንም ምንጭ ይከቡ ዘንድ፥ ወደዚያም አርበኞች ሰዎች ቀድመው ይደርሱና ይከቡ ዘንድ ጕበኞችን ላከ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 የከተማቸውን መግቢያ በሚገባ ሰለለ፤ የውሃ ምንጫቸውን አየና እንዲያዝ አደረገ፥ እንዲጠብቁትም ወታደሮችን አቆመ፥ እርሱ ወደ ሕዝቡ ተመለሰ። 参见章节 |