Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 7:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ብዛ​ታ​ቸ​ውን በአዩ ጊዜ እጅግ ደነ​ገጡ፤ እርስ በር​ሳ​ቸ​ውም፥ “እነ​ዚህ ሰዎች ዛሬ ምድ​ርን ሁሉ ይሸ​ፍ​ኗ​ታል፤ ተራ​ራም ቢሆን፥ ኮረ​ብ​ታም ቢሆን፥ ቈላም ቢሆን ብዛ​ታ​ቸ​ውን የሚ​ችል የለም” ተባ​ባሉ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 የእስራኤል ልጆች ብዛታቸውን በአዩ ጊዜ እጅግ ደነገጡ፥ እርስ በርሳቸውም፦ “አሁን ምድርን ሁሉ ይጨርሱአታል፥ ታላላቅ ተራሮችም ቢሆኑ፥ ሸለቆዎችም ቢሆኑ፥ ኮረብቶች ቢሆኑ ሸክማቸውን መሸከም አይችሉም” ተባባሉ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 7:4
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告