本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)32 ሕዝቡንም ወደየሰፈራቸው በተናቸው፤ እነርሱም ወደ ከተማቸው ግንብና አንባ ሄዱ፤ ሚስቶቻቸውንና ልጆቻቸውንም ወደ ቤታቸው ላኩ፤ በከተማም ፈጽመው የተጨነቁ ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)32 ሕዝቡንም ወደየሰፈራቸው በተናቸው፤ እነርሱም ወደ ከተማቸው ምሽጐችና ግንቦች ሄዱ፤ ሴቶቹንና ልጆቹን ወደየቤታቸው ሰደዱአቸው፤ በከተማው ውስጥ ታላቅ መከራ ነበር። 参见章节 |