Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 7:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

3 በቤ​ጤ​ልዋ አጠ​ገብ፥ በአ​ው​ሎን በው​ኃው ምንጭ አጠ​ገብ ሰፈሩ፤ የሰ​ፈ​ራ​ቸ​ውም አቆ​ል​ቋዩ እስከ ዶታ​ይ​ምና ቤጤ​ልዋ ድረስ፥ ወር​ዱም በአ​ሴ​ዴ​ራ​ሎም አን​ጻር ከቤ​ጤ​ልዋ እስከ ቅያ​ሞስ ደረሰ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

3 ከቤቱሊያ አጠገብ ባለው ሸለቆ ከምንጩ ዳር ሰፈሩ፤ በስፋት ከዶታን እስከ ቤልባይም በርዝመት ደግሞ ከቤቱሊያ በኤስድራሎን ፊት ለፊት እስከሚገኘው እስከ ሳያሞን ድረስ ተስፋፉ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 7:3
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告