ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:29 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
29 በማኅበሩም መካከል ጽኑ ልቅሶ ሆነ፤ ሁሉም በአንድነት አለቀሱ፤ ቃላቸውንም አሰምተው ወደ እግዚአብሔር ጮኹ።
参见章节 复制
29 በጉባኤው መካከል ጽኑ ልቅሶ ሆነ፤ በአንድ ድምፅ ወደ ጌታ እግዚአብሔር ጮኹ።
参见章节 复制