本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ልጆቻቸውና ሚስቶቻቸው፥ ጐልማሶቻቸውም ተጨነቁ፤ በውኃ ጥም አለቁ፤ በከተማውም አደባባይና በበሩ ጎዳና ወደቁ፤ ከዚህም በኋላ ምንም ኀይል አልነበራቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 ሕፃናቶቻቸው ዛሉ፥ ሴቶችና ወጣቶች በውኃ ጥም አለቁ፥ በከተማይቱ አደባባዮችና በሮቹ ይወድቁ ነበር፥ ምንም ኃይል አልነበራቸውም። 参见章节 |