本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሦራውያንም ከሠራዊቶቻቸው ሁሉ ጋር አርበኞቻቸውም በፈረሶችና በሰረገላ የተቀመጡ ሰዎችም ከበዋቸው ሠላሳ አራት ቀን ተቀመጡ፤ በቤጤልዋ የሚኖሩ ሰዎችም በዕቃቸው ያለ ውኃቸው ሁሉ አለቀ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የአሦር ሠራዊት በሙሉ፥ እግረኞቻቸው፥ ሠረገላዎቻቸውና ፈረሰኞቻቸው ለሠላሳ አራት ቀን ከበቡአቸው፥ የቤቱሊያ ነዋሪዎች በዕቃቸው ያለ ውኃቸው ሁሉ አለቀ፤ 参见章节 |