本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)2 በዚያም ቀን ጽኑዓን አርበኞች የሆኑ ኀይለኞች ሰዎች ሁሉ ወረዱ፤ እነዚያም ጓዝ ከሚጠብቁ ካልከበቡ ከብዙ አርበኞች ሰዎች በቀር መቶ ሰባ ሺህ እግረኞችና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኞች ነበሩ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)2 በዚያን ቀን ኃያላን ሰዎቻቸው በሙሉ ከጦር ሰፈራቸው ወጡ፥ ተዋጊዎቹ ቁጥራቸው መቶ ሰባ ሺህ እግረኛና ዐሥራ ሁለት ሺህ ፈረሰኛ ጦር ነበረ ይህም ጓዝ የሚጠብቁና እጅግ ብዙ እግረኛ ሰዎች ሳይቆጠሩ ነው። 参见章节 |