Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 7:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

17 የአ​ሞን ልጆች ሠራ​ዊ​ትም ተጓዙ፤ አም​ስት ሺህ የሚ​ሆኑ የአ​ሦር ሠራ​ዊ​ትም ከእ​ነ​ርሱ ጋር ነበሩ፤ በአ​ው​ሎ​ኒም ሰፈሩ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ል​ንም ልጆች ምን​ጮ​ችና ውኃ​ቸ​ውን አስ​ቀ​ድ​መው ያዙ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

17 ስለዚህ የአሞን ልጆች ሠራዊትና ከእነርሱም ጋር አምስት ሺህ አሦራውያንም ሄዱ፥ ሸለቆውንም ሰፈሩ፥ የእራኤላውያንን ውኃቸውንና ምንጮችን ያዙ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 7:17
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告