16 በሆሎፎርኒስ ፊትና በሠራዊቱ ሁሉ ፊት ቃላቸው ደስ አሰኘ፤ እንደ ተናገሩም ያደርጉ ዘንድ አዘዘ።
16 ቃላቸው ሆሎፎርኒስንና ሹማምንቱን ደስ አሰኘ፤ እነርሱ እንዳሉት እንዲደረግ አዘዘ፤