本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)13 በቤጤልዋ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ ከዚህ ውኃ ስለሚቀዱ ውኃ ጥም ይገድላቸዋል፤ ሀገራቸውንም ለአንተ ያሰገዛሉ፤ ሠራዊቶቻችንና እኛም ላንባቸው ቅርብ ወደ ሆነ ቦታ ወደ ኮረብታቸውም ራስ እንወጣለን ካንባቸው አንድ ሰው ስንኳ የሚወጣ እንዳይኖር በዚያ ሰፍረን እንጠብቃቸዋለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)13 ምክንያቱም የቤቱሊያ ነዋሪዎች ውኃ የሚቀዱት ከዚህ ነው፤ ውኃ ጥም ይገድላቸዋል፥ ስለዚህ ከተማቸውን አሳልፈው ይሰጣሉ፤ በዚያን ጊዜ እኛና ሕዝቡ ወደ ተራራው ጫፍ አጠገብ እንወጣና ከከተማው ማንም ሰው እንዳይወጣ እንጠብቃለን። 参见章节 |