本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 7:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ነገር ግን አንተ ከሠራዊትህ ጋር በሰፈር ጠብቃቸው፤ አሽከሮችህና የሠራዊትህ አርበኞች ሁሉ ከተራራው በታች የሚፈልቅ የውኃቸውን ምንጮች ሁሉ አጽንተው ይጠብቁ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 አንተ የጦር ሠራዊትህን ይዘህ እዚሁ ሰፈር ቆይ፥ አገልጋዮችህ ከተራራው ሥር የሚመነጨውን የውሃ ምንጭ ይቆጣጠሩ፤ 参见章节 |