11 አቤቱ አሁንም በሰልፍ ሥርዐት አቷጋቸው፤ ከሠራዊትህ አንድ ሰው ስንኳ የሚሞት አይኑር።
11 ስለዚህ ጌታ ሆይ በሰልፍ ሥርዓት አትዋጋቸው፥ ከአንተ ወገን አንድ ሰው እንኳ አይወድቅም፤