Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 7:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

10 እነ​ዚህ የእ​ስ​ራ​ኤል ልጆች ወገ​ኖች በሚ​ኖ​ሩ​ባ​ቸው አን​ባ​ዎ​ቻ​ቸ​ውና ኮረ​ብ​ታ​ዎ​ቻ​ቸው ነው እንጂ በጦ​ራ​ቸው የሚ​ተ​ማ​መኑ አይ​ደ​ሉም፤ ለአ​ን​ባ​ዎ​ቻ​ቸው መውጫ የላ​ቸ​ው​ምና፤

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

10 ይህ ሕዝብ፥ እነዚህ የእስራኤል ልጆች በጦራቸው አይተማመኑም ነገር ግን የሚተማመኑት በሚኖሩባቸው ተራሮች ነው፤ ወደ ተራሮቻቸው ጫፍ መውጣት አይቻልምና።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 7:10
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告