Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 7:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

1 በማ​ግ​ሥ​ቱም ሆሎ​ፎ​ር​ኒስ ወደ ቤጤ​ልዋ ይጓዙ ዘንድ፥ ቀድ​መ​ውም የአ​ን​ባ​ዎ​ቹን መግ​ቢያ ይይ​ዙና የእ​ስ​ራ​ኤ​ልን ልጆች ይዋ​ጓ​ቸው ዘንድ ከእ​ርሱ ጋራ የተ​ሰ​ለፉ ጭፍ​ሮ​ቹ​ንና ወገ​ኖ​ቹን ሁሉ አዘ​ዛ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

1 በማግሥቱ ሆሎፎርኒስ ወታደሮቹን ሁሉና ሊያግዙት የመጡትን ሰዎች ሁሉ ሠፈራቸውን ለቀው ወደ ቤቱሊያ ጉዞ እንዲጀምሩና የተራራማውን አገር መተላለፊያዎች እንዲይዙ፥ ከእስራኤል ልጆች ጋር ጦርነት እንዲገጥሙ አዘዘ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 7:1
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告