本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 “ዛሬ በኀጢአትህ ይህን የተናገርህ የአሞን ምንደኛ አክዮር፥ አንተ ግን ከግብፅ ሀገር የወጡ እስራኤልን ተበቅዬ እስካጠፋቸው ድረስ ከዚህ ቀን ጀምሮ እንግዲህ ወዲህ ፊቴን አታየውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)5 አንተም አክዮር አሞናዊ ቅጥረኛ ከዳተኛ ሆነህ ነው ይህን የተናገርኸው፤ ከዛሬ ጀምሮ ከግብጽ የወጣውን ዘር እስክበቀለው ድረስ ፊቴን አታየውም። 参见章节 |