Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 6:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

4 ተራ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም በደ​ማ​ቸው ይሰ​ክ​ራሉ፤ የል​ጆ​ቻ​ቸ​ውም ሬሳ ይበ​ዛል፤ የዓ​ለሙ ሁሉ ጌታ ንጉሡ ናቡ​ከ​ደ​ነ​ፆር አጠ​ፋ​ቸ​ዋ​ለሁ ብሏ​ልና ቃሉ ሐሰት እን​ዳ​ይ​ሆን ከዚህ ዓለም ፈጽ​መው ይጠ​ፋሉ እንጂ በፊ​ታ​ችን በእ​ግ​ራ​ቸው አይ​ቆ​ሙም።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

4 እናቃጥላቸዋለን፤ ተራሮቻቸው በደማቸው ይሰክራሉ፥ ሜዳዎቻቸው በአስክሬን ይሞላሉ፤ የእግራቸው ፍለጋ እንኳ ሊቋቋመን አይችልም፤ ፈጽመው ይጠፋሉ፥ የምድር ሁሉ ጌታ የሆነው ናቡከደነፆር ብሏልና፤ እርሱ ተናግሮአልና፤ ንግግሩ በከንቱ አይቀርም።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 6:4
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告