本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 ኦዝያስም ከተሰበሰቡበት ወስዶ ወደ ቤቱ አገባው፤ ለሽማግሌዎችም በዓልን አደረጉ፤ ይረዳቸውም ዘንድ የእስራኤልን አምላክ በዚያች ሌሊት ሁሉ ለመኑት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ዑዚያ ከጉባኤው ወደ ቤቱ ወሰደውና ለሽማግሌዎች ግብዣ አደረገ፤ በዚያች ሌሊት ሙሉ የእስራኤል አምላክ እንዲረዳቸው ጠሩት። 参见章节 |