本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)19 “አቤቱ የሰማይ አምላክ ሆይ፥ ትዕቢታቸውን ተመልከት፤ የወገኖቻችንንም መከራ አይተህ ይቅር በል፤ በዚችም ቀን ወደ መቅደስህ ተመልከት።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)19 “የሰማይ አምላክ ጌታ ሆይ፥ ትዕቢታቸውን ተመልከት፥ የወገኖቻችንን ውርደት አይተህ ይቅር በል፤ በዚህች ቀን ለአንተ የተቀደሱትን ፊት ተመልከት።” 参见章节 |