本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)17 እንደ ዶለቱና በአሦር ሠራዊት አለቆች መካከል ነገራቸውን ሁሉ እንደ ተናገሩ፥ ሆሎፎርኒስም በእስራኤል ወገኖች ላይ በትዕቢት እንደ ተናገረ መልሶ የሆሎፎርኒስን ነገር ሁሉ ነገራቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)17 አክዮር በሆሎፎርኒስ ጉባኤ ላይ የተባለውን፥ በአሦር ታላላቅ ሰዎች ፊት የተናገረውን ሁሉና ሆሎፎርኒስ በእስራኤለ ቤት ላይ የፎከረውን ሁሉ ነገራቸው። 参见章节 |