本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 በከተሞቻቸውም ያሉ አለቆችን ሁሉ ጠሩ፤ ሴቶቻቸውና ጐልማሶቻቸውም ሁሉ ሮጠው ወደ ሸንጓቸው ሄዱ፤ አክዮርንም በሁሉ መካከል አቆሙት፤ ኦዝያስም የተደረገውን ሁሉ ጠየቀው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 የከተማይቱን ሽማግሌዎች ሁሉ ጠሩ፥ ወጣቶቻቸውና ሴቶቻቸው ሁሉ ወደ ጉባኤው መጡ፤ አክዮርን በሕዝቡ መካከል አቆሙና ዑዚያ ስለተደረገው ነገር ጠየቀው። 参见章节 |