本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)15 በዚያም ወራት የከተሞቻቸው አለቆች በነበሩት ከነገደ ስምዖን በሚካ ልጅ ኦዝያስና በጎቶንያ ልጅ በክብሪስ፥ በመልክያል ልጅ በከርሚስም ዘንድ አስቀመጡት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)15 በዚያን ዘመን ገዢዎች የነበሩት ከስምዖን ነገድ የሆነ የሚካ ልጅ ዑዚያ፥ የጐቶኒኤል ልጅ ካብሪስና የመልኪኤል ልጅ ካርሚስ ናቸው። 参见章节 |