本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 አሽከሮቹም ይዘው ከሰፈሩ ውጭ ወደ ምድረ በዳ ወሰዱት፤ ከምድረ በዳውም መካከል ወደ ተራራማው ሀገር ሄዱ፤ ከዚህም በኋላ በቤጤልዋ በታች ወዳሉ ምንጮች ደረሱ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 ባርያዎቹም ያዙትና ከሰፈሩ ውጭ ወደ ሜዳ ወሰዱት፤ ከሜዳው ወደ ተራራማው አገር ወጡና ከቤቱሊያ በታች ወዳሉት ምንጮች ደረሱ፤ 参见章节 |