本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 6:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 ከዚህ በኋላ በሸንጎው ዙሪያ ያሉ እነዚያ ሰዎች ዝም ባሉ ጊዜ የአሦር ሠራዊት አለቃ ሆሎፎርኒስ አክዮርን በፍልስጥኤም ወገኖችና በሞዓብ ልጆች ሁሉ ፊት እንዲህ አለው፦ 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 ሸንጎውን ከበው የነበሩት ሰዎች ጫጫታቸውን አቋርጠው ዝም ባሉ ጊዜ የአሦር ዋና የጦር አዛዥ ሆሎፎርኒስ በእንግዳ ሕዝቦች እና በሞዓብ ልጆች ሁሉ ፊት አኪዮርን እንዲህ አለው፦ 参见章节 |