本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)9 ፈጣሪያቸውም ከተሰደዱበት ሀገር ይወጡና ወደ ከነዓን ይሄዱ ዘንድ አዘዛቸው፤ በዚያም ብዙ ዘመን ኖሩ፤ ብርንና ወርቅን፥ ብዙ ከብቶችንም ፈጽመው አበዙ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)9 አምላካቸው ከሚኖሩበት አገር ወጥተው ወደ ከነዓን ምድር እንዲሄዱ አዘዛቸው፤ እዚያም ሄደው ሲቀመጡ በዚያ በብዙ ወርቅ፥ በብዙ ብርና በብዙ መንጋዎች በለጸጉ። 参见章节 |