本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)7 በከላውዴዎን ሀገር የሚኖሩ የአባቶቻቸውን ጣዖቶች ያመልኩ ዘንድ አልወደዱምና አስቀድመው በመስጴጦምያ ይኖሩ ነበረ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)7 በፊት በእንግድነት በመስጴጦምያ ይኖሩ ነበር፥ ምክንያቱም በከላውዴዎን የነበሩት የአባቶቻቸውን አማልክት አንከተልም ብለው ነበርና። 参见章节 |