24 ስለዚህ ግን ጌታችን ሆሎፎርኒስ ሆይ፥ እንዝመት፤ እነርሱም ለጭፍራዎችህ ሁሉ ምግብ ይሆናሉ” አሉ።
24 ስለዚህ አሁን ጌታ ሆሎፎርኒስ እንውጣ፤ ለሠራዊትህ ሁሉ መብል ይሆናሉ።”