ℹ️ 本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:23 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)
23 “ከጽኑ አርበኛ ጋር ይዋጉ ዘንድ ብርታትና ኀይል የሌላቸውን ወገኖች የእስራኤልን ልጆች የምንፈራቸው አይደለም።
参见章节 复制
23 የእስራኤልን ልጆች አንፈራቸውም፤ ብርቱ ሰልፍ ለመቋቋም ኃይልና ብርታት የላቸውምና።
参见章节 复制