本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)22 ከዚህ በኋላ አክዮር ይህን ነገር ተናግሮ በጨረሰ ጊዜ በሰፈሩ ዙሪያ የቆሙ ወገኖች ሁሉ አንጐራጐሩ፤ የሆሎፎርኒስ ሹሞች፥ በባሕር ዙሪያና በሞዓብ የሚኖሩ ሰዎችም ሁሉ “አክዮርን እንግደለው” አሉ። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)22 አኪዮር ንግግሩን ከጨረሰ በኋላ በድንኳኑ ዙሪያ ከቦ የነበረ ሕዝብ ሁሉ አጉረመረመ፤ የሆሎፎርኒስ ሹማምንትና በባሕሩ ዳርና በሞዓብ የሚኖሩ ሰዎች ሁሉ፥ መቆራረጥ አለበት አሉ። 参见章节 |