本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:21 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)21 በእነዚህ ወገኖች በደል ከሌለባቸው ግን ጌታዬ እለፋቸው፤ እነሆ ጌታቸው ያጸናቸው ይሆናል፤ ወይም አምላካቸው ይቆምላቸው ይሆናል፤ እኛም በሀገሩ ሁሉ ኀፍረት እንሆናለን።” 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)21 ያልበደሉ ሕዝቦች ከሆኑ ግን ጌታዬ አልፎአቸው ይሂድ፤ ጌታቸውና አምላካቸው ይቆምላቸዋልና፤ እኛም በምድር ሁሉ ፊት እንዋረዳለንና። 参见章节 |