本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 አሁንም አቤቱ ጌታዬ እነዚህ ወገኖች በደል እንዳለባቸው፥ ፈጣሪያቸውንም በድለው እንደ ሆነ ይህ መሰናክላቸው ነውና አንድ ጊዜ እናረጋግጥ፤ ከዚያ በኋላ ወጥተን እንዋጋቸዋለን። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ስለዚህ አሁን አልቃዬና ጌታዬ በዚህ ሕዝብ ጥፋት ካለበት፥ በአምላካቸው ላይ ኃጢአት ከሠሩና እኛም ጥፋታቸውን ካረጋገጥን ወጥተን እንገጥማቸዋለን። 参见章节 |