Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 5:19 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

19 ዛሬ ግን ወደ ፈጣ​ሪ​ያ​ቸው ተመ​ለሱ፤ ከተ​በ​ተ​ኑ​በ​ትም ሀገር ከዚያ ተሰ​በ​ሰቡ፤ ቤተ መቅ​ደስ ባለ​በት በኢ​የ​ሩ​ሳ​ሌም ኖሩ፤ ምድረ በዳም ነውና በተ​ራ​ራው ኖሩ።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

19 አሁን ግን ወደ አምላካቸው ተመልሰዋል፥ ከተበታተኑበትም ቦታ ተመልሰዋል፥ ቤተ መቅደሳቸው ያለበትን ኢየሩሳሌምንም ይዘዋል፤ ባዶውን ስለ ነበር ተራራማውን አገር ያዙ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 5:19
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告