Biblia Todo Logo
在线圣经

- 广告 -




本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明

መጽሐፈ ዮዲት 5:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

18 ያዘ​ዛ​ቸ​ውን ሥር​ዐት በተዉ ጊዜ ግን ፈጽሞ በብዙ ጦር አጠ​ፋ​ቸው፤ ወደ ባዕድ ሀገ​ርም ተማ​ረኩ፤ የፈ​ጣ​ሪ​ያ​ቸው ማደ​ሪያ ቤተ መቅ​ደ​ስም ፈረሰ፤ ምድረ በዳም ሆነ፤ ከተ​ሞ​ቻ​ቸ​ው​ንም ጠላ​ቶ​ቻ​ቸው ያዙ​ባ​ቸው።

参见章节 复制

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

18 ነገር ግን እርሱ ከወሰነላቸው መንገድ ፈቀቅ ባሉ ጊዜ በብዙ ጦርነቶች ተደመሰሱ፥ ተማርከው ወደ ባእድ አገር ተወሰዱ፤ የአምላካቸው ቤተ መቅደስ ፈረሰ፤ ከተሞቻቸውም በጠላቶቻቸው ተያዙ።

参见章节 复制




መጽሐፈ ዮዲት 5:18
0 交叉引用  

跟着我们:

广告


广告