本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)12 ወደ አምላካቸውም ጮኹ፤ እርሱም መድኀኒት በሌለው መቅሠፍት የግብፅ ሀገርን ሁሉ አጠፋ፤ ግብፃውያንም ከፊታቸው አስወጡአቸው። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)12 ወደ አምላካቸው ጮኹ፥ እርሱም በማይድን መቅሠፍት የግብጽን ምድር በሙሉ መታ፤ ግብጻውያንም ከፊታቸው አስወጡአቸው። 参见章节 |