本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)10 ረኃብ በከነዓን ሀገር ሁሉ ጸንትዋልና ወደ ግብፅ ወረዱ፤ በዚያም እየተመገቡ ኖሩ፤ በዚያም በዝተው ሞሉ፤ ለወገኖቻቸውም ቍጥር አልነበራቸውም። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)10 የከነዓንን ምድር ረሃብ ባጠቃት ጊዜ ወደ ግብጽ ወረዱ፥ እራሳቸውን እስኪችሉ ድረስ በዚያ ተቀመጡ፤ በዚያም በጣም ተባዙ፥ ዘራቸውም ከቍጥር በላይ ሆነ። 参见章节 |