本书并非出自上帝启示,且不属于基督教正典或犹太教塔纳赫的一部分。仅为历史与研究目的而展示。 查看完整说明 መጽሐፈ ዮዲት 5:1 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)1 “የእስራኤል ልጆች ለሰልፍ ተዘጋጁ፤ የኮረብታቸውንም በሮች ዘጉ። የአምባውንም ራሶች አጠሩ፤ መንገዱንም ጐፃጕፅ አደረጉ” ብለው ለአሦር ሠራዊት አለቃ ለሆሎፎርኒስ ነገሩት። 参见章节መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)1 የእስራኤል ልጆች ለጦርነት መዘጋጀታቸው፥ ወደ ተራራማው ከተማ የሚያስተላልፈውን መንገድ መዝጋታቸው፥ የከፍተኛ ኮረብታዎቻቸውን ራሶች ማጠራቸው፥ በሜዳዎቻቸው ወጥመድ ማበጀታቸው ለአሦር ዋና የጦር አዛዥ ለሆሎፎርኒስ ተነገረው፤ 参见章节 |